ለኮንስትራክሽን ስራዎች ለምክር/ኮንሰልታንሲ ስራ ቅጥር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር: አ/ክ/ከ/ኮ/5/2012
የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጥቃቅንና አነስተኛ ልዩ አማካሪ ደረጃና የሆነ በጨረታ በማሳተፍ ለማሰራት ይፈልጋል
በመሆኑም ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን አቅርበው የተሟላ የሰው ኃይል ያላቸው በተጠቀሰው የካሌንደር ቀን ውስጥ ስራው እንዲጠናቀቅ ማማከር የሚችሉ በተጨማሪም የሚቀጥሉትን መስፈርቶች በማሟላት የጨረታ ሰነዱን አንድ ሎት ብቻ መውሰድ ይችላሉ፡፡
ቁጥር |
የሥራው ዓይነት |
የሥራ ወረዳ
|
ደረጃ |
የጨረታ ሰነድ መሽጥ የሚጀመርበት ቀን
|
የጨረታ ማስገቢያ ቀን
|
የጨረታ መክፈቻ ቀን
|
1 |
አርበኞች የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት፤ ቀይ ኮከብ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት መመገቢያ እና ማብሰያ ግንባታ |
ወረዳ 4፣2
|
በኮ/ዘ/ጥ/አ አማካሪ ደረጃ 1 ኢንተርፕራዝ
|
በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የሥራ ቀን 9፡00 ሰዓት ድረስ
|
በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ |
በጋዜጣ በወጣበት 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት
|
2 |
አበበች ጐበና የመጀመሪያ ት/ቤት፣ አፍሪካ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት መመገቢያ እና ማብሰያ ግንባታ |
ወረዳ 2 |
በኮ/ዘ/ጥ/አ አማካሪ ደረጃ 1 ኢንተርፕራዝ
|
በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የሥራ ቀን 9፡00 ሰዓት ድረስ
|
በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ |
በጋዜጣ በወጣበት 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት
|
3 |
ኢትዮጵያ ትቅደም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ ቤት፣ ጥበብ ዕድገት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት እና ዓጼ ፋሲል የመጀመያ ደረጃ ት/ቤት መመገቢያ እና ማብሰያ ግንባታ |
ወረዳ 4 |
በኮ/ዘ/ጥ/አ አማካሪ ደረጃ 1 ኢንተርፕራዝ
|
በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የሥራ ቀን 9፡00 ሰዓት ድረስ
|
በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ
|
በጋዜጣ በወጣበት 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት
|
4 |
ትምህርት ብልጭታ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት፣ ብሔራዊ ቤተ መንግሥት የመጀመሪያ ደረጃ n |