ግልጽ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
ቁጥር 002/2013
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር አነ/ከ/ቤ/ል/ኮ/አገ/ፅ/ቤት በመደበኛ የሊዝ ጨረታ የመኖሪያ መስሪያ ቦታ ለማጫረት ስለሚፈልግ በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ ለ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና መኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት በመደበኛ የስራ ሰዓት መግዛት የሚችሉ ሲሆን፡
- የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው የስራ ቀን በ11፡00 ሰዓት ላይ ይታሸጋል፡፡
- ሳጥኑ በ11ኛው የስራ ቀን ውስጥ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/
- የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታ አረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት
- የመጫረቻ ሰነድ ማስገቢያ ቦታ አረርቲ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ኮንስትራክሽን ፅ/ቤት
ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር፡– 0222230597/0222230174
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን
ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር