ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአምባሰል ወረዳ ፍርድ ቤት የ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል
- የጽህፈት መሣሪያዎች፣
- ሌሎች አላቂ የጽዳት እቃዎች፣
- ፕላንትና ማሽነሪ፣
- ቁሳቁስና ተገጣጣሚዎች፣
- የደንብ ልብስ፣
- ህትመት፣
- አጭር የቆዳ ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በእነዚህ የንድስ ስራ ዘርፍ ፍቃድ የተሰማራችሁ አቅራቢዎች ከዚሁ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርተቶች የምታሟሉ ሁሉ የጨረታ ሰ ነዱን ገዝታችሁ መወዳደር የም ትችሉ መሆኑን እንገል ጻለን፡፡
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
- የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ተመዝጋቢ የሆኑ
- የግዥ መጠን ከብር 200 ሺህ በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የመተዘገቡመሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከተራ ቁጥረ 1-4 የተቀጠሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስተና የሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶበማስላት በጥሬ ገንዘብ፣ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተየባንክ ዋስተና ማስያዘ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሰነዱን በአም/ወ/ፍ/ቤት ከግ/ፋይ/ን/አስ/ር ደጋፊ የስራ ሂደት ቡድን ቢሮ ቁጥር 2ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 30 በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው ውድድር በየሎቱ ስለሆነ በሚወዳደሩበት የሎት ምድብ የተዘረዘሩትን እቃዎች ዋጋበሙሉ መሞላተ አለበት፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሣቡን ስርዝ ድልዝ ሣይኖረው በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በአም/ወ/ወፍ/ቤት በግ/ፋይ/ንብ/አስ ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጠር 2 በተዘጋጀው የጨረታሣጥን ዘወትር በስራ ሰአት በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት 11፡30ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት ባይገኙም የጨረታ ሳጥኑ በ16ኛውቀን 3፡30 ታሽጐ 3፡45 ሰአት ላይ ጨረታው ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ 033 224 02 37 ወይም 09 21 51 89 44 በመደወል መረጃ ማግኘትይችላሉ፡፡
የአምባሰል ወረዳ ፍ/ቤት