ባለ ሦስት እግር የጭነት
ተሽከርካሪዎችን ለመግዛት ለ2ኛ ጊዜ ያወጣ ግልፅ ብሄራዊ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEE-AEU/ NCB/027/2012
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት 40/አርባ/ ባለ ሦስት እግር (ባጃጅ) እና የጭነት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስከ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፣
- የጨረታ ሠነዱን ከሚያዝያ 19 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 800.00 /ስምንት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺ ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንከ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መገልገያ ቀንና ሰዓት ድረስ አማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ቀበሌ 009 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው ግንቦት 03 ቀን 2012 ዓ.ም 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡– 0583201957/ 0582207469 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት