ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEU-AEU/ NCB/010/2013
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
1 |
ፕሪንተር |
በቁጥር |
130 |
2 |
ፎቶ ኮፒ ማሽን |
በቁጥር |
20 |
ፕሮጀክተር |
በቁጥር |
6 |
|
ኤ-4 ወረቀት |
ፓኬት |
20,000 |
በዚህ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና፣ በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው::
- የጨረታ ሰነዱን ከህዳር 05 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ድረስ በመቅረብ ለአንዱ ሎት የማይመለስ ብር 400.00 / አራት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላለ፡፡
- ተጫራቾች ለአንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 80,000.00 (ሰማንያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ቀበሌ 16 ኖከ ነዳጅ ማደያ ወይም ኒያላ ሞተርስ ፊት ለፊት ሀቂቃ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 009 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው ህዳር 22 ቀን 2013 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል፡፡
- ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በመሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራች መረጃ ከፈለጉ በስልክቁጥር፡-0582207469/0583201957 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት