ብሔራዊ ገልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- EEU-AEU/NCB/009/2013
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
No |
Description |
Unit |
|
1 |
Professional Chair |
Ea |
150 |
2 |
Professional Table |
Ea |
150 |
3 |
Executive Managerial Chair |
Ea |
6 |
4 |
Four Door Metal File Cabinet |
Ea |
70 |
5 |
Three Door Wooden Shelf |
Ea |
55 |
በዚህ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና፣ በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሠነዱን ከህዳር 4 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ከልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ቀበሌ 16 ኖከ ነዳጅ ማደያ ወይም ኒያላ ሞተርስ ፊት ለፊት ሀቂቃ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 009 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው ኅዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም 8፡00 ዓ.ም ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቶች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0582207469/05832201957መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ
አገልግሎት