ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEU-AEU/NCB/003/2013
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፀውን የሰራተኛት መታወቂያ፣ ባጅ እና ስታተስ ፕሌት ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
1 |
መታወቂያ |
በቁጥር |
400 |
2 |
ባጅ |
በቁጥር |
4100 |
3 |
ስታተስ ፕሌት |
በቁጥር |
4100 |
በዚህ ጨረታ ላይ በመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና፣ በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው ፣
- የጨረታ ሰነዱ ከመስከረም 18 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት እማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት 6ኛ ፎቅ ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው::
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ስታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ቀበሌ 16 ኖክ ነዳጅ ማደያ ወይም ኒያላ ሞተርስ ፊትለፊት ሀቂቃ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.ዐዐ9 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ጥቅምት 04 ቀን 2013 ዓም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል ፡
- ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 058-220-7469/ 058 320-1957 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ
አገልግሎት