የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEU-AEU/NCB/005/2013
1.የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለመስመር ዝርጋታ የሚያገለግሉ ከ8-12 ሜትር ርዝመት ያላቸውን የእንጨት እና ኮንክሪት ምሰሶዎችን ለማጓጓዝ የሚችሉ ለቤዶችን በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የተሽከርካሪው ዓይነት
|
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ
|
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት
|
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት
|
1 |
ሎቤድ
|
ሲፈለግ |
200,000.00 |
ጥቅምት 22 ቀን 2013 ዓ.ም. 8፡00 ሰዓት |
ጥቅምት 22 ቀን 2013 ዓ.ም. 8፡30 ሰዓት |
2. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
3 በድርጅቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማግኘት ይቻላል፡፡
በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት ቀበሌ 16 ኖክ ነዳጅ
ማደያ ፊት ለፊት ከሚገኘው የመ/ቤቱ ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09
የስልክ ቁጥር ፡-0582207469/058320-1957
ባህር ዳር
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው፣
5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር EEU-AEU/NCB/005/2013 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 09 ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
6. ጨረታው ጥቅምት 22 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም ጥቅምት 22 ቀን 2013 ዓ.ም ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በ8፡30 ይከፈታል፡፡
7. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት