የጨረታ ማስተካከያ
በ17/12/2012 ዓ.ም ድርጅታችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የጨረታ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡
ሆኖም 1. በተራ ቁጥር 7 ላይ የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ2% ተብሎ የነበረው 50,000.00 አንድ መቶ ሃምሣ ሺህ ብር/ በሚል እንዲስተካከልልን እና በተራ ቁጥር 8 ላይ የተገለጸው ጨረታው በአየር ላይ የሚውልበት ተከታታይ 21 ቀን ነው የሚለውን 9 ቀን ተጨምሮ ተራዝሞ በጠቅላላ ለ30 ተከታታይ ቀናት መሆኑን የማማከር ቴክኒካል ሰነድ /ለ30 ቀን በመሆኑ ጨረታው ከላይ በጠቀስናቸው መሠረት እንዲስተካከል የተለመደ ትብብራችሁን እንጠይቃለን፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
በምስራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ
ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት