የጨረታ ማስታወቂያ
የነፃነት ጮራ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት
- የደንብ ልብስ
- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- አላቂ የትምህርት ዕቃዎች
- ሌሎች አላቂ ዕቃዎች /የጽዳት/
- መጽሀፍና መሳሪያዎቹ
- ቋሚ እቃ ግዥ
- የቢሮ እና የህንፃ ቁሳቁስ ጥገና
- ባነር (light Box) ስራ
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ማቅረብ የሚገባቸውን
- የዘመኑ ግብር የከፈለና ማስረጃ የሚያቀርብ
- በግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ተመዝጋቢ የሆነ
- በዘርፉ ህጋዊና ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና ማስረጃ የሚያቀርብ
- እቃዎቹን በቀረበውእስፔስፍኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 3000.00 /ሶስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠቼክ /ሲፒኦማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የዋጋ ማቅረቢያ የያዘው ሰነድ ከባንክ ከተመሰከረለት ክፍያ ትዕዛዝ ቼክ/ የአገልግሎት ክፍያውም የ60 ቀን ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ማቅረቢያ ሰነድ በስራ ሰዓት ከመስሪያ ቤቱ ፋ/ማ/አስ/ ህዝብ 1 ቢሮ ቁጥር 02 የማይመለስ 100 ብር በመግዛት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ10 ኛውቀን 10፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ11 ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በት/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡– ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 06/ቄራ / ከሶፍያ ሞል ዝቅ ብሎ ዋናው መንገድ ዳር
ስልክ ቁጥር 011-4-67-25-75
የነፃነት ጮራ የመጀ/ደ ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና
ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት