የትምህርት ብልጭታ የመ/ደ/ ት/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የተሰፋ ቱታ ለጥበቃና ለአትክልተኛ ፣ የስፖርት ትጥቅ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች ፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ በማታ ክፍለ ግዜ የትምህረት ቤታችንን መማሪያ ክፍሎችን ተከራይተው ማስተማር ለሚፈልጉ የክፍል ኪራይ እንዲሁም የውሃ ታንከር መስቀል እና መስመር መዘርጋት ከነዕቃው በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል