የጨረታ ማስታወቂያ
ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተገለፁትን የህትመቶች ግዥ በአንድ አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ተቁ |
የእቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ ቁጥር
|
ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት |
1 |
ህትመቶች |
|
MOE/NCB /05/2012 |
ሰኔ 1/2012 ሰዓት 4፡00
|
ሰኔ 1/2012 ሰዓት 4፡30
|
ሎት1.የመጽሔት፣ቡክሌት፣ብሮሸር፣ፍላየር መግለጫ፣የሮልአፕ፣ባነር፣ፎቶ ሠርተፊኬት፣ ስቲከር፣ቢዝነስ ካርድ፣ፖስተር እና በወረቀት የተሰራ ኪት (ፎልደር) |
20,000.00
|
||||
ሎት 2. የመምህራንና ትምህርት አመራር ልማት ገዥ መመሪያ |
28,87500
|
||||
ሎት 3. ኤች አይቪና ኤድስ የትምህርት ዓይነቶች ማኑዋሎች |
20,000.00
|
||||
ሎት 4- Modules and Documents Printing |
10,710.00 |
||||
ሎት 5- የአፍ መፍቻ ቋንቋ መምህራን የስልጠና ማንዋል የብሬል ህትመት 1. Amharic 2. Afan Oromo 3. Tigrigna 4. Hadiyissa 5. Sidamo Afo 6. Walaytato 7. Afsumale
|
10,710.00 |
||||
ሎት 6- እንግሊዝኛ ቋንቋ ማሰልጠኛ ሞጁሎች የብሬል ህትመት 1. Teaching learning and language (module 1) 2. Listening (module 2) 3. Speaking (Module 3) 4. Reading(Module 4) 5. Writing (5) 6. Trainer’s Boklet |
10,710.00
|
||||
ሎት 7- ህገወጥ የሰዎች ዝውውርንና በህገወጥ መንገድ እና ድንበር ማሻገርን ለመከላከል የተዘጋጀ ማስተማሪያ ማንዋል |
20,000.00
|
ማሳሰቢያ፦ የህትመት ግዢው ለአንድ አመት የሚቆይ ይሆናል።
- ተጫራቾች የታሸገ የጨረታ ሰነድ ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሲሆን ሥርዓቱም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅና መመሪያ መሠረት ነው፡፡
- ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች በተራ ቁጥር 7 የተገለጹትን ሰነዶች በመያዝ በአማርኛ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነዶችን ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 50/ሃምሣ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ 1000003784828 ገቢ በማድረግ ፋይናንስ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 09 ገቢ ያደረጋችሁበትን በማሳየት ደረሰኝ በመያዝ ከቢሮ ቁጥር 21 ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው የት/ሚኒስቴር አራት ኪሎ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 21 ነው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በሠንጠረዥ የተገለፀው የገንዘብ መጠን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳብ የሚያቀርቡት በተሸጠላቸው ጨረታ ሰነድ ምእራፍ 1 ክፍል 4 የተመለከቱትን ሠነዶች ቅፆች/ በመሙላት ይሆናል። ዝርዝር ፍላጐት መግለጫውን ከጨረታ ሠነዱ ጋር ተያይዞ ቀርቧል።
-
ተጫራቾች የሚከተሉትን ማስረጃዎች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ይህን ያላሟሉ ተጫራቾች ከውድድሩ ውጪ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ወይም በዘርፉ
- የግብር ግዴታ ለመወጣት ከሀገር ውስጥ ገቢ ወይም ከሚመለከታቸው አካላት የተሰጠ የጽሑፍ ማስረጃ የተእታክስቫት/ ሠርተፍኬት የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዌብ ሳይት ላይ የተመዘገበ
- የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅጽ ተሞልቶ የተጫራቹ ድርጅት ፊርማና ማህተም የተደረገበት
- መሥሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0118722896 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር