የጨረታ ማስታወቂያ
የ White Bond Paper 60Gsm*84cm and 72cm ግዥ የሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ት.መ.ማ.ማ.ድ/NCB/16/2013
- ድርጅታችን ለህትመት ሥራ አገልግሎት የሚውል White Bond Paper 60Gsm*84cm and 72cm ለመግዛት ብቃት ያላቸውን አምራቾች እና አስመጪ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ፤-
በመሆነም በዘርፉ ብቃት ያላቸውን እምራች እና አከፋፋይ በጨረታው እንዲሳተፉ የተጋበዙ ሲሆን፤ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- የታደሰ ህጋዊ የንግድ የታከዕ hሌራንስ ደብዳቤ የተ. እ.ታ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ ግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ናሙና ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን
- ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከትም/ መሳሪ/ ማም/ማከ/ ድርጅት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት እንዲሁም ከ7፡30 ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት ከቢሮ ቁር 35 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና 100,000.00 (መቶ ሺ ብር) በሲፒአ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው ህዳር 01 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል፡፡
- ከላይ የተዘረዘሩትንና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተመለከቱትን ግዴታዎች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡– Tel /0116 46 34 81 መረጃ ማግኘት ይችላሉ ።
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት