የጨረታ ማስታወቂያ
የተባበሩት ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 3 –ለ– የጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማህበር በውስጥ ሠራተኞች ተሠርቶ የተጠናቀቀውን በ90 የወጪና ገቢዎች ሰነድ ቦክስ ፋይሎች የተደራጀው የ2011/12 በጀት ዘመን ሂሣብ ብቃት ባለው የውጭ የኦዲት ተቋም ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ወጣት ማዕከል ፊት ለፊት ወደሚገኘው ጽ/ቤታችን በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቀርቦ በመመልከት ሠርቶ የሚያስረክብበት ዋጋና ጊዜ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ መወዳደር እንደሚችል እናሳስባለን፡፡
ስልክ ቁጥር 0911-20 67 50 / 0114- 40 18 19
የተባበሩት ድንበር ተሻጋሪ ምድብ –ለ– የጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማህበር