የምግብ እህል
ጨረታ ማስታወቂያ
የቦንጋ ማረሚያ ተቋም ለሕግ ታራሚዎች ቀሰብ ከሐምሌ 1 ቀን 2012 ዓም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2013 ዓ/ም ድረስ ለእንድ ዓመት የሚያገለግል
- 1ኛ የምግብ እህልና ጥራጥሬ፣
- 2ኛ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ማጣፈጫ፣
- 3 የምግብ ዳቦ የሚያቀርቡትን ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች ግለሰቦች በጥቃቅንና አነስተኛ ከተደራጁት ማህበር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች
- በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና በምግብ ማጣፈጫ አቅራቢ። የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ በአቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመሽናየምትን ግብር መከፈል ንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ኦርጅል አቅስ የሚችሉ፡፡
- በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ 20% /100,000.00 ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፡፡
- በጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ 5,000.00 ብር የሚመለስ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፡፡
- በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ ማረሚያ ቅጥር ግቢ ማድረስ የሚችሉ
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 23ኛ ቀን 11፡30 ሰዓት የማይመለስ 50.00 ሀምሳ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቶች በገዙት የዕቃ ዝርዝር ሰነድ ላይ ዋጋ ገልጸው በፖስታ በማሸግ / እስከ 30ኛው የሥራ ቀን ድረስ በተዝጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በ3ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በማረሚያ ግቢ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች ባሉበት ይከፈታል። ማረሚያ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የተጫራቶች ያለመገኘት የጨረታውን መከፈት እያስተጓጎልም፡፡
የቦንጋ ማረሚያ ተቋም