ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ለ2013 በ ጀ ት ዓ መት አገልግሎት የ ሚውል ከዚህ በታች የቀረቡትን ዝርዝሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረበው ሎት ዝርዝር መሰረት፣
ተ.ቁ |
ሎት |
የጨረታው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የውድድሩ አይነት |
ምርመራ |
1 |
ሎት 1 |
የጽህፈት መሣሪያ |
3000.00 СРО |
በተናጠል |
|
2 |
ሎት 2 |
የጽዳት ዕቃ |
3000.00 СРО |
በተናጠል |
|
3 |
ሎት 3 |
የቋሚ ዕቃ |
3000.00 СРО |
በተናጠል |
|
4 |
ሎት 4 |
የጥገናና ኤሌክትሪከ ዕቃዎች |
3000.00 СРО |
በተናጠል |
|
5 |
ሎት 5 |
የሰራተኞች ደንብ ልብስ |
3000.00 СРО |
በድምር/ሎት |
|
6 |
ሎት 6 |
የህትመት ሥራ |
3000.00 СРО |
በድምር/ሎት |
|
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለሁሉም ሎት ሚኒማይዝ ያልሆነ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ምስክር ወረቀት ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ተመዝጋቢ የሆኑ
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በየሎቱ በብር 300(ሶስት መቶ ብር) ዘወትር በስራ ሰዓት በሆስፒታል ግቢ በመቅረብ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀን (አስራ አምስት) ቀን ውስጥ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ዋናው እና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋት 4፡00ሰዓት ሎት 1፣ሎት2 እና ሎት3 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከሰዓት በኋላ ሎት 4፤5 እና 6 እስከ 8 ሰዓት ማስገባት ይቻላል፡፡ መጫረቻ ሰነድ ላይ ሲሞሉ ለሁሉም ሎት ቫትን ጨምሮ መሆን ይኖርበታል ::ለሁሉም ሎቶች የውለታ ማስከበሪያ በመመሪያው መሰረት ውል ይወስዳሉ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- በሎት 1፣እና 2፣3 የተጠቀሱት የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ሎት 4፤5እና6 የተጠቀሱት ከሰዓት 8፡00 ሰዓት የታሸግና 8፡30 ሰዓት ይከፈታል ::
- ተጫራቾች ከጨረታው ሰነዱ ጋር አብሮ በቀረበው የጨረታ መመሪያ መሰረት ተገዥ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ንብረቶችን መረካከቢያ ቦታ ሆስፒታል ግቢ ይሆናል፡፡
- ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች በሚከፈትበት ቀን ቢኖሩም ሳይኖሩም ከመከፈት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም፡፡
የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
በስልክ ቁጥር፡– 033 2415005 / ደውለው ይጠይቁን
የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል