ለግንባታ ክትትል (supervisions) የማማከር አገልግሎት የወጣ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር CON/003/2012
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያስገነባቸው ግንባታዎች የማማከር አገልግሎት ለመስጠት በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን የሰው ሀይል በማቅረብ በጊዜ ላይ በተመሰረተ የማማከር ስምምነት (Time Based with performance oriented Consultancy Service ) በተጠቀሰው የጊዜ ሰሌዳ ውስጥ የተጠቀሰውን ግንባታ እንዲጠናቀቅ የማማከር አገልግሎቱን ለመስጠት የሚችሉ የሚቀጥሉትን መስፈርቶች በማሟላት የጨረታ ሰነዱን አንድ ሎት ብቻ መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተ.ቁ |
የስራው ዓይነት |
የግንባታ ጊዜ (በቀን ) |
አጠቃላይ የውለታ ጊዜ (በቀን) |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን |
ደረጃ |
የጨረታ ሰነድ የሚገባበት ቀን |
የጨረታ መክፈቻ ቀን |
1 |
የወረዳ 13 3በ1 ሜዳ ጥገና እና እጥር
|
90 |
135 |
1 |
ከተደራጁበት የዋስትና ደብዳቤ
|
በልዩ አማካሪ የተደራጁ ማህበራት ደረጃ 1 እና 11 ቢያስ የ500ሺ ብር ፕሮጀክት የማማከር ስራ የሰሩ እና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ |
በጋዜጣ ከወጣበት በ17ኛው ቀን የስራ ቀን ከ3፡00-6፡00 ብቻ
|
በጋዜጣ ከወጣበት በ17ኛው የስራ ቀን ከ7፡30 ጀምሮ
|
2 |
የወረዳ 3 የህዝብ ቤተመፀሀፍት ጥገና |
90 |
||||||
3 |
የወረዳ 5 የህዝብ ቤተመፀሀፍት ጥገና |
90 |
||||||
4 |
የወረዳ 11 ወጣት ማእከል ጥገና ኮርኒስና ጥገና |
90
|
135 |
2 |
||||
5 |
ወረዳ 11 ፖሊስ ካምፕ ጥገና |
120 |
||||||
6 |
ወረዳ 11 አስተዳደር አጥር |
90 |
||||||
7 |
ወረዳ 13 ቦሌ ገርጂ አፀደ ህፃናት ግንባታ |
150 |
165 |
3 |
30,000.00 ብር በባንክ ትእዛዝ (CPO) ወይም UNCONDITONAL BANK GUARANTEE በቦሌ ክፍለ ከተማ ኮንስትራክሽን ፅ/ቤት ስም ማስያዝ አለባቸው::
|
በማማከር አገልግሎት ከደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ
|
በጋዜጣ ከወጣበት በ18ኛው የስራ ቀን ከ3፡00-6፡00 ብቻ
|
በጋዜጣ ከወጣበት በ18ኛው የስራ ቀን ከ7፡30 ጀምሮ
|
8
9 |
የወረዳ 13 ቦሌ ገርጂ እግር ኳስ ሜዳ ወረዳ 12 ቦሌ ወረገኑ አፀደ ህፃናት ግንባታ |
150 |
||||||
10 |
የወረዳ 08 በሻሌ ት/ቤት እግር ኳስ ሜዳ |
150 |
150 |
4 |
||||
11 |
ወረዳ 09 ቦሌ አዲስ ት/ቤት ጂ+2 አስተዳደር ህንፃ |
150 |
||||||
12 |
ወረዳ 13 ቦሌ ኮሙኒቲ ጂ+4 ት/ቤት |
180 |
195 |