የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 005/2010 ዓ.ም
የቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን መሪ በ2012 በጀት አመት የሚያስፈልገውን ቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
ተቁ |
ዝርዝር |
የሲ.ፒ.ኦ መጠን |
በባንክ የተመሰከረለትሲፒኦ ብቻ በቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል ። |
ሎት 1 |
የኮምፒውተር ጠረጴዛ |
5000 |
|
ሎት 2 |
አላቂ የፅዳት ዕቃዎች |
3000 |
|
ሎት 3 |
የደንብ ልብስ |
3000 |
|
ሎት 4 |
የመኪና ጎማ |
3000 |
|
ሎት 5 |
የአትክልተኛ መስሪያ እቃዎች |
1000 |
|
ሎት 6
|
የጥገና ዕቃዎች እና የፎቶ ኮፒ ጥገና አገልግሎት |
3000 |
|
ሎት 6
|
አውቶሜካኒክ እቃዎች |
5000 |
|
በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ምዝገባና የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር ስለመከፈላቸው ከከፈሉበት አግባብነት ያለው የግብር ክሊራንስ እና የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት መሆን ይኖርባቸዋል።
- ከጠቅላላ የግዥ ዋጋው ከ100,000 ብር በላይ ከሆነ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- .የጨረታ ሰነዱለሎትየማይመለስ ብር 100(ብር አንድመቶ) ብር በመክፈልይህየጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ፋይናንስ ዳይሬክተር ቢሮ ቀጥር 206 ድረስ በመምጣት መግዛት ይቻላል
- . ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒ ጨረታው ከወጣበት ቀን እስከ 10 የስራ ቀን ድረስ በቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡዱን መሪ ቢሮ ቁጥር 205 በመምጣት በቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 ላይ በኮሌጁ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡዱን መሪ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል።
- ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ ከ2 ቀን በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸው:: ናሙና ለማይቀርብባቸው የእቃ አይነት በሚቀርበው እስፔስፍኬሽን መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ናሙናዎቹ በጨረታው ለተሸነፈ ተጫራቾች የሚመለሱ መሆናቸውን እንገልጻለን።
- ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆኖ የሚገኝበት እቃዎችን በአጠቃላይ ዋጋ 10 ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ በማስያዝ የግዥ ውል ስምምነት መፈራረም ይኖርባቸዋል።
- ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አሸናፊድርጅት የሚቀርቡትንእቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ኮሌጁድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
አድራሻ፡- ቦሌ ክ/ከተማ ቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ወረዳ 10 ጀርባ ወይም መሪiኛ ደረጃ ት/ቤት አለፍ ብሎ ወይም መሪ 40/60 ኮንደሚንየም ጀርባ
ስልክ ቁጥር 0118932675 የቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ