ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
የጨረታ ማስታወቂያ
የቤ/ጉ/ክ/መተከል ዞን ገ/ኢ/ል/መምሪያ በ2013 ዓ.ም ፑል ተጠቃሚ ለመቤቶች አገልግሎት የሚውል ፦
- ሎት 1. የመኪና ሰርቪስ፣
- ሎት 2. የከባድና የቀላል የመኪና ጎማዎች፣
- ሎት:3. የተለያዩ ስቴሽነሪ ዕቃዎች፣
- ሎት፡4. የጥጉ ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣
- ሎት፡5. የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
- ሎት፡6. ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በዚህ መሰረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች ፤
- በክልሉ የሚገኙ አቅራቢዎችም ሆኑ በፌዴራል የሚገኙ አቅራቢዎች አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸውን ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬትና ቲን ነምበር፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ በፌዴራል የሚገኙ አቅራቢዎች ወይም የክልል አቅራቢዎች የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬታቸው በሀርድ ኮፒ መቅረብና በፌዴራል የመ/ግዥ/ ንብ/አስተ/ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመታደሱ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በየሎት በብር 5,000 ወይንም በባንክ በተረጋገጠ CPO ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል በአማራ አብ/ክ/መ/ገ/ኢ/ል/መምሪያ ግቢ የግዢ ሥራ ክፍል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይቻላል፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት በአየር ላይ ይቆይና በ15ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን 4፡30 አ/ብ/ክ/መ/ገ/ኢ/ል/ቢሮ ግቢ ስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ ቅዳሜና ዕሁድ ላይ ሚውል ከሆነ በሚቀጥለው ሰኞ ይከፈታል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች የውል ማስከበርያ ያሸነፉበትን 10 ፐርሰንት በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-0581190077,0581190173, 0581190145 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
በቤ/ጉ/ክ/መተከል ዞን
ገ/ኢ/ል/መምሪያ