የጨረታ ማስታወቂያ
የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ጽ/ቤት የሎደር ጎማ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የዕቃው አይነትና ዝርዝር
የዕቃው አይነት፡– የሎደር ጎማ
ኣይነት፡– ትሪአንግል ባለሽቦ 23.5R*25
በዚህም መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ማንኛውንም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር/ በጥሬ በመክፈል በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን–ተፈሪ በሚገኘው የልማት ማህበሩ ቢሮ ቁጥር 3 ላይ መውሰድ ይቻላል፡፡
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት መግዛት ይቻላል፡፡
ተጫራቾች ጨረታው በ6ኛው ቀን በ3፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኘበት ይከፈታል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁ/ር 0935179861 /0913084916/0910923001 መደወል ይቻላል፡፡
የቤንች ማጂ ልማት
ማህበር ዋና ጽ/ቤት