Computer and Accessories / Equipment and Accessories / Motorcycles and Bicycles Purchase / Office Machines and Accessories / Spare Parts and Car Decoration Materials / Stationery / Tri Wheeler / Tyres & Battery

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና ካቢኔ ጉዳዮች ጽ/ቤት እሰቴሽነሪ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ የሞተር ሣይክሎች ግዢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና ካቢኔ ጉዳዮች /ቤት 2013 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል

 • ሎት 1 ስቴሽነሪ ዕቃዎች፣
 • ሎት 2 የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
 • ሎት 3. የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪ ጎማዎች፣
 • ሎት 4 የሞተር ሣይክሎች ግዢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል።
 1. ተጫራቾች በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያቸው ላይ የድርጅታቸውን ስም አድራሻቸውን ስልጣን በተሰጠው የድርጅቱ ኃላፊ ፊርማቸውን እና ህጋዊ ማህተማቸውን በማስፈርና የዋጋ ማቅረቢያውን ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር /ቤት በማለት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
 2.  ለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር መግለጫ መመሪያ በደንብ ማንበብ ዋጋ ሲሞላ ከሚደርሰው ስህተት ያድናል።
 3. የዋጋ ማቅረቢያ ሲሞላ ስህተት ቢደረግ የጨረታ ሳጥኑ ከመታሸጉ በፊት ስህተቶቹን በጽሑፍ በማረምና በሌላ ፖስታ በማድረግ ፖስታው ላይ የተሻሻለ ወይም የተለወጠ የሚል ጽሑፍ ጽፎ በጨረታ ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት ይቻላል።
 4.  ማንኛውም ተጫራቾች ሌሎች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም አቅርቦ ሲገኝ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል።
 5. ተጫራቾች በዋጋ ማቅረቢያቸው ላይ የሚሰጡት በጨረታው የሚያቀርቡትን የተወዳደሩበትን ዕቃ ዓይነት፣ ክብደት መለኪያ እና ያንዱን ዋጋ መሆኑን ካረጋገጡ በኋላ መሆን ይገባዋል።
 6. የዋጋ ማቅረቢያ ሲሞላ ስርዝ ድልዝ እንዲኖረው አይፈቀድም፣በእርሳስ የተሞላ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም::
 7. ማንኛውም ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ያቀረበውን ዋጋ መለወጥ፣ማሻሻል ወይም ውድድሩን ትቻለሁ ቢል ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ገንዘብ ይቀጣል እንደአስፈላጊነቱም /ቤቱ ወደፊት በሚያወጣው ጨረታ ላይ እንዳይሳተፍ ሊያደርግ ይችላል።
 8. ተጫራቾች በጨረታ አሸናፊ የሆኑባቸውን የዕቃ ዓይነት ሂሳቦች በጨረታ ሰነዶች ላይ ባቀረቡት ዋጋ ብቻ ለመ/ቤታችን ማቅረብ አለባቸው።
 9. በጨረታው የሚሣተፉ ማንኛውም ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት።
 10. ተጫራቾች በዝርዝር በተገለጹት የዕቃ ዓይነቶች በሙሉ መወዳደር ይጠበቅባቸዋል።
 11. ተጫራቾች የጨረታውን ዋጋ ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ በግልጽ መረዳትና በተግባር ላይ ማዋል አለባቸው፡፡
 12. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው የዕቃ አይነቶች /ቤቱ በጠየቀው መሠረት መሆን አለባቸው::
 13. ተጫራቾች ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር በዘርፋ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር የተከፈለበትንና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒውን ከዋናው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
 14. ጨረታው በአየር ላይ በሚቆይበት ቀናቶች ውጪ ዘግይተው የሚቀርቡ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም::
 15. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ15ኛው የስራ ቀን መጨረሻ ከቀኑ 800 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ በማስታወቂያ በወጣ 15ኛው ቀን ከቀኑ 810 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
 16. ጨረታው በተጫራቾች ፊት በግልጽ ይነበባል፣ የጨረታ አከፋፈት ዝርዝር ቃለ ጉባዔ ተይዞ በመ/ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ ይፈረማል እንዲሁም በጨረታው አከፋፈቱ ላይ የተገኙ ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በጨረታው አከፋፈት ስነስርዓት ላይ ስለመገኘታቸው እንዲፈራረሙ ይደረጋል።
 17. የአገልግሎት ገዢው /ቤት የጨረታውን አሸናፊ ከለየ በኋላ አሸናፊውን ድርጅት በጽሁፍ ያሳውቃል
 18. የአገልግሎት ገዢው /ቤቱ የጨረታ አሸናፊውን ለይቶ ካሳወቀ በኋላ 3 ቀናት ውስጥ ውል ይያዛል በመቀጠልም በቀረበው ዋጋ መሰረት ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ይይዛል።
 19. ጨረታን በሚመለከት ረገድ ጨረታውን ለማሸነፍ እንዲረዳው ለማንኛውም ኃላፊ እና ሠራተኛ መደለያ የሰጠ ተጫራች ከጨረታው የሚሰረዝ እና አሸንፎም ውል ሲዋዋል ውሉ የሚሰረዝ መሆኑንና በህግ የሚያስቀጣው እንደሆነ ማወቅ ይኖርበታል።
 20. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ቼክ (CPO) የብር 5000.00 (አምስት ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርበታል። ቢድ ቦንድ ማሰያዝ ፈጽሞ አይፈቀድም።
 21. በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ከታወቀና ውል ከተፈራረመ በኋላ ተሸናፊዎች ያስያዙትን CPO መልሰው መውሰድ ሲችሉ አሸናፊው ድርጅት ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዋጋ 10% ማስያዝ ይጠበቅበታል።
 22.  በዚህ የተጫራቾች መመሪያ ላይ የተገለጹትን ያልፈጸመ በተራ ቁጥር 20 ላይ የተመለከተውን የጨረታ ማስከበሪያው ሊያስቀጣው ይችላል።
 23. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 50.00/ሃምሳ ብር /በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በቤ////ርዕሰ መሰተዳድርና ካቢኔ ጉዳዮች /ቤት /ፕሬዝዳንት /ቤት ምድር በሚገኘው የግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5/አምስት/ ቀረበው በመግዛት ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ ሰማያያዝ