የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2013
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ለአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
ያስያዡ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረቱ መለያ ቁጥር እና የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አገልግሎት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት |
|||
ከተማ |
ቀበሌ |
የባ/ማ/ሰ/ቁጥር እና የቤት ቁጥር |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
1 |
አቶ ሚሊዮን ታደሰ ከበደ |
አቶ ሚሊዮን ታደሰ ከበደ |
ጃንተከል |
ጎንደር |
20 |
04043/04 የቤት ኮድ.ቁ AZ1/26/00/08 |
ንግድ |
300,000.00 |
ህዳር 9 ቀን 2013 ዓ.ም |
4፡00 -6:00 |
2 |
ወ/ሮ እምየ አባይ አበበ |
ወ/ሮ እምየ አባይ አበበ |
ጎንደር አብይ |
ጎንደር |
20 |
04040/04 የቤት ኮድ.ቁ AZ1/35/00/05 |
ንግድ |
500,026.36 |
ህዳር 10 ቀን 2013 ዓ.ም |
4፡00 -6:00 |
3 |
ወ/ሮ የሺ ደሴ ንጋቱ |
ወ/ሮ የሺ ደሴ ንጋቱ |
ጎንደር አብይ |
ጎንደር |
20 |
04092/04 የቤት ኮድ ቁ. AZ1/41/00/01 |
ንግድ |
321,624.84 |
ህዳር 8 ቀን 2013 ዓ.ም |
4፡00 -6:00 |
ማሳሰቢያ ፦
- ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ በጨረታው እለት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ይዘው መቅረብ አለባቸው ።
- በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል።
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15(በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፈል አለባቸው። ባይከፍሉ ግን የሐራጅ ውጤቱ ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ ኣይመለስም። ባንኩም ቤቱን እንደገና በጨረታ የመሸጥ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቁ ጨረታውን በፈቃዳቸው እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
- የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት ስም ለማዛወር እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎችን ይሸፍናል።
- ጨረታው የሚካሄደው ቤቶቹ በሚገኙበት ቦታ ላይ ይሆናል።
- ጨረታው ባለ እዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ፤ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠውን ተጫራች አሸናፊ መሆኑን በደብዳቤ ሲያሳውቅ ነው።
- በንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ የእሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል።
- ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0581113908, 0581110261, ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት