የባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አ/ማ ለሚያመርታቸው ምርቶች አከፋፋዮችን በመመልመል የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 

የባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አ/ማ ለሚያመርታቸው ምርቶች አከፋፋዮችን በመመልመል የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 

የባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ፤

  • 1) የተለያየ ወርድ ላላቸው አንሶላዎች እና
  • 2) ለጣቃ ምርቶች (አቡጀዲድ፣ አባይ ሸማ፣ ኩታ እና ፖፕሊን) ጅምላ አከፋፋዮችን አወዳድሮ መምረጥ ይፈልጋል፤

ስለሆነም የፋብሪካው ዋና አከፋፋይ/ወኪል መሆን የምትፈልጉይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 እና ከቀኑ 7፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ባህር ዳር በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ሽያጭ አገልግሎት እንዲሁም አዲስ አበባ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት በሚገኘው የአ/ማህበሩ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሰነዱን በማይመለስ ብር 150.00 በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ተወዳዳሪዎች በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው። አክሲዮን ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

ለተጨማሪ መረጃ:– በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል ይቻላል፡፡ 0115531381/015539742 ወይም 0930415890

የባሕርዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማኅበር