Amendment and Cancellation / Bid Modification / House and Building Foreclosure / House and Building Sale

የባህር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ አድርጓል

ማስተካከያ

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ መዝገቡ ሁነኛው እና በተከሣሽ እርምጅ መብራት መካከል ስላለው የባልና የሚስት ክስ በበኩር ጋዜጣ ህዳር 21 ቀን 2013 ዓ/ም በወጣው ጨረታ ላይ ሣይጠቀስ የቀረው ከህዳር 23 ቀን 2013 ዓ/ም እስከ ታህሣስ 26 ቀን 2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ ጨረታው ይካሄዳል በሚል ተስተካክሎ እንዲነበብልን እንጠይቃለን፡፡

የባህር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት