ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በ2013 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ ጨረታ ማውጣት ስለሚፈልግ
ተ.ቁ |
የአገልግሎት ዓይነት |
ደረጃ |
የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች |
ማብራሪያ |
1 |
ልዩ ልዩ ሕትመት |
|
የታደሰ የንግድ ፍቃድ ቫትና ግብር ከፋይ ስለመሆኑ አጠቃላይ የንግድና ተያያዥ የሆኑ ሰነዶች |
|
2 |
የሆቴል አገልግሎት |
1ኮከብ እስከ 5ኮከብ |
የታደሰ የንግድ ፍቃድ ቫትና ግብር ከፋይ ስለመሆኑ አጠቃላይ የንግድና ተያያዥ የሆኑ ሰነዶች |
|
3 |
ውሃ ባለ 1/2 ሊትር |
|
የታደሰ የንግድ ፍቃድ ቫትና ግብር ከፋይ ስለመሆኑ አጠቃላይ የንግድና ተያያዥ የሆኑ ሰነዶች |
|
4 |
ቆሎ ኩኪስ, የተፈጨ ቡና እና ሻይ ቅጠል |
|
የታደሰ የንግድ ፍቃድ ቫትና ግብር ከፋይ ስለመሆኑ አጠቃላይ የንግድና ተያያዥ የሆኑ ሰነዶች |
|
5 |
የፎቶ ኮፒ ፕሪንተር ፋከስ እና ማይክ ጥገና |
|
የታደሰ የንግድ ፍቃድ ቫትና ግብር ከፋይ ስለመሆኑ አጠቃላይ የንግድና ተያያዥ የሆኑ ሰነዶች |
|
ማሳሰቢያ
- የጨረታ ሰነድ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ቢሮ ቁጥር 21 የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር ከፍለው መግዛት የሚችሉ ።
- ጨረታው የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ይሆናል፡፡
- አድራሻ ከብሔራዊ ባንከ ከፍ ብሎ ፋና ቴሌቪዥን ፊት ለፊት።
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 5-50-7624 መጠየቅ ይቻላል፡፡
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር