የደረጃ ማሻሻያ ማስታወቂያ
የቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር የከተማ ባህል አደራሽ ለማሰራት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በቀን 18/8/2012 በገጽ 15 ላይ በደረጃ G.C -4 BC 3 እና ከዚያ በላይ ያላቸው እንዲወዳደሩ አውጥቶ ነበር፡፡ የሥራውን ክብደት ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ደረጃው ወደ GC-3 /BC2 የተቀየረ መሆኑን አውቃችሁ የሥራ ተቋራጮች እንድትወዳደሩ ይህን ማስታወቂያ በድጋሚ አውጥተናል፡፡
ቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ጽ/ቤት