የጨረታ ማስታወቂያ
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በ2013 ዓ.ም በጀት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና ሌሎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች
- የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች
- የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች
- የኮቪድ መከላከያ የጽዳት ዕቃዎች
- ሽንኩርት የመሳሰሉትን ለማወዳደር
በመስኩ የዘመኑ ግብር የተገበረበት ንግድ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ወረቀት /tin number/ ይዘው በመቅረብ የማይመለስ ብር 50 ብቻ ከፍለው የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከማረሚያ ቤቱ ግ/ፋ/ን/ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 መግዛት ይችላሉ፣
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 6000 ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
- ጨረታው በ11ኛው ቀን 3:30 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው 4፡30 ሰዓት ላይ በቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም ግ/ፋ/ን/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል ባይገኙም ከመከፈት አይታገዱም፤
- በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ዋጋ ተሞልቶ የሚያቀርብ ተጫራቾች ተቀባይነት የለውም
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 046 11 50 903 መደወል ይቻላል
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም