በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ለ6 ወራት ለምግብ አገልግሎት የሚሆን ለምግብ አገልግሎት የሚውልና ለመቤ/ቱ አገልግሎት የሚውል ሌሎች እቃዎችን
- እህሎች
- ማጣፈጫዎች
- የማገዶ እንጨት
በመስኩ የዘመኑ ግብር የተገበረበት ንግድ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ወረቀት (tin number) ይዘው በመቅረብ የማይመለስ ብር 50 ብቻ ከፍለው የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከማረሚያ ቤቱ ግ/ፋ/ን አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 መግዛት ይችላሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእህል 10,000.00 ለእንጨት እና ለማጣፈጫ 5000.00 በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡30 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው 5፡00 ሰዓት ላይ በቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም ግ/ፋ/ን/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል ባይገኙም ከመከፈት አይታገዱም ፡፡
- በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ የሚያቀርብ ተጫራቾች ተቀባይነት የለውም
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በራሳቸው ትራንስፖርት ቡታጅራ ማረሚያ ተቋም ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው ::
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል ፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-0461151051-0461150903
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም