የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 001/2013 ፣
የቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 12 አጠገብ የሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል
ተ.ቁ |
የሎት አይነት |
የማስያዣ ብር |
1 |
ሎት 1 ቋሚ እቃ፣ |
6530 |
2 |
ሎት 2 የፅዳት መገልገያ፣ |
7000 |
3 |
ሎት 3 የትምህርት መሳሪያ፣ |
4600 |
4 |
ሎት 4 የፅህፈት መሳሪዎች፣ |
6000 |
5 |
ሎት 5 የህትመት ስራ |
1400 |
6 |
ሎት 6 ልዩ ልዩ |
4000 |
7 |
ሎት 7 ህከምና ዕቃ |
1200 |
8 |
ሎት 8 የደንብ ልብስ |
5000 |
- ቋሚ እቃ ፣
- የትምህርት መሳሪያዎች ፣
- ህትመትና፣
- የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣
- የፅህፈት መሳሪያዎች የህክምና ዕቃ ፣
- የፅዳት ዕቃዎችን የተለያዩ እና የኤሌትሪክ እቃዎችን ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ስለሆነም:-
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድና ቲን ነበር /TIN NO/ ያላችሁ ::
- የዘመኑ ግብር የከፈሉና በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ::
- አሸናፊ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10 % ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ 2% ከባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ከጨረታ ሠነድ ጋር በየሎቱ አያይዞ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
- የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የማይመለስ 50 /ሃምሳ ብር/ በመከፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ከት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 05 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር / ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሠነዱን በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ኦርጅናልና ኮፒውን በፖስታ በማሸግ ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚዘጋው በጋዜጣ ከገለፀበት ቀን ጀምሮ ከ11ኛው ቀን በስራ ቀናት ውስጥ 4፡30 ሰዓት ይሆናል። እንዲሁም ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ ዕለት 4፡45 ዓት ይሆናል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የአሸነፈውን ዕቃ በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት በራሱ ትራንስፖርት ሰወረዳ 12 አጠገብ በሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ ት/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ከእያንዳንዱ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በመለየት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከባድ ከሆነ ቋሚ እቃ ግን በፎቶ ግራፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ሰዓት ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡
- መስሪያ ቤቱ ውል ከወሰዳቸው እቃ ላይ 20% የመጨመር እና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል ::
- መስሪያቤቱ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አደራሻ፡– ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አጠገብ
ለበለጠ መረጃ፡– 0118229960
የቡልቡላ ራዕይ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት