የበጌምድር አፓርትመንት ሞል እና ሪል ስቴት አ.ማ ከአባላት በተሰበሰበ በጀት በ2014 ዓ/ም በጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 ማራኪ ክ/ከተማ ባለሶስት ቤዝመንት ሞል እስከ አንደኛ ወለል የመዋቅር (ስተራክቸር) ሥራ የእጅ ዋጋ በዘርፉ የተሰማሩ GC/BC-ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል