የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2013
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የበሻሌ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት በ2013 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
የዕቃ ዝርዝር |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ |
ሎት 1 |
አላቂ የትምህርት ዕቃ |
6800 |
ሎት 2 |
አላቂ የቢሮ እቃ |
2460 |
ሎት 3 |
የፅዳት ዕቃ |
6060 |
ሎት 4 |
ለህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚዎች መግዣ |
2000 |
ሎት 5 |
የደንብ ልብስ |
5395 |
ሎት 6 |
ለአላቂ የህክምና እቃ |
500 |
ሎት 7 |
ህትመት |
1000 |
ሎት 8 |
ፕላንትና ማሽነሪ መግዣ |
2000 |
ሎት 9 |
ልዩ ልዩ መሳሪያዎች |
600 |
ሎት 10 |
ለተለያዩ ጥገና አገልግሎት |
820 |
ሎት 11 |
ለምርምርና ለልማት አላቂ እቃዎች |
2100 |
ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር ለመከፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር አቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው::
- ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር ከ1 እስከ 4 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ የተዘረዘሩት እቃዎች ለእያንዳንዳቸው የዋጋ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን