አንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
መለያ ቁጥር 001/2013
የቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመርና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ ቤት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ስም ዝርዝር ዓይነት
- ደንብ ልብስ፣
- ቋሚ እቃዎች፣
- አላቂ የቢሮ እቃዎችና ፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች በመሆኑም ተጫራች :
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃ
- በአቅራቢነት የተመዘገበ፤ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።ከብር 50,000 (ሃምሳ ሺ) በላይ አቅራቢዎች ተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬትማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ 3000(ሦስት ሺ) cpO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነዱ ሙሉ በሙሉ ተጫራቹ ማህተምና ፊርማ ተደርጎመመለስ አለበት
- ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድና መመሪያ ከት/ቤቱ ሒሳብ ከፍል ቀርበውበብር 50/ሃምሳ ብር /መግዛት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመንጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናትዘወትር በስራ ሰዓት መወዳደሪያ ዋጋውን በተሰጠው ሰነድ ላይበግልጽ በመሙላት ዋናውን ፎቶ ኮፒበተለያየፖስታ በማሸግ ለዚሁጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በት/ቤቱ ሂሳብ ከፍል በመቅረብበተገለፀው ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታውን በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ሒሳብ ክፍል ይከፈታል ፤11ኛው ቀን በዓል ወይም የዕረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀንከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል ።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
- ለጥቃቅንና አነስተኛ በራሳቸው ሰርተው ለሚያቀርቡ ዕቃዎች ብቻየተፃፈ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የካሽ ሬጅስተር fS ቁጥር እታችመንት ላይ እንዲጻፍ።
- መረጃ በስልክ ቁጥር ፡011888-5523/01147172-28/0941043379
- አድራሻ፡ ከአቦ ቤተ ከርስቲያን ወረድ ብሎ ሳይት ኮንዶሚንየም ጀርባ ወይም ወርቁ ሰፈር
ቃሊቲ ቡልቡላ አፀደ ህፃናት የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት