የ2013 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የቂ /ክ/ከ/ወረዳ 03 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2013 ዓም በጀት አመት ለቢሮ መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን
- ሎት 1፡– ቋሚ ዕቃዎችና ፕሪንተር ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- ሎት 2፡–አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት 3 ቋሚ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን
- ሎት 4 የጽዳት ዕቃዎችን
- ሎት 5 የሰራተኛ ደንብ ልብስ
- ሎት 6 ህትመት
- ሎት 7፡–ኮምፒውተርና ፕሪንተር ጥገና
- ሎት 8- የመስተንግዶ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የቫት ተመዝጋቢ ቲን ሰርተፊኬት እና የዘመኑን ፈቃድና የአገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህን የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በቂርቆስ ክ/ከ/ወረዳ 03 ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ የቂ/ክ/ከ ወረዳ 03 ፋይናንስ /ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14 ቀርበው በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ዕቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት ወጪ እስከ መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ አለበት ::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃዎች በጨረታው ስፔስፊኬሽን መሰረት ብቻ መሆን አለበት፡፡
- ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ላይ 9፡30 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ አፈፃፀም ሂደት ላይ ቅሬታ ካላቸው በግዥ አዋጅና መመሪያ መሰረት በ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ማቅረብ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በእያንዳንዱ ሎት የተጠቀሰውን ብር CPO በማስራት ለሎት1፡– ቋሚ ዕቃዎች 900 ዘጠኝ መቶ ብር ሎት2፡–አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 4,000 አራት ሽህ ብር ሎት 3፡– ቋሚ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 1,000 አንድ ሽህ ብር ሎት 4 የጽዳት ዕቃዎችን 3,300 ብር ሎት 5 የሰራተኛ ደንብ ልብስ 3000 ሶስት ሽህ ብር ሎት6፡ ህትመት 850 ስምንት መቶ ሃምሳ ብር ሎት 7፡– ኮምፒውተርና ፕሪንተር ጥገና 450 አራት መቶ ሃምሳ ብር ሎት 8-የመስተንግዶ አገልግሎት 1,000 አንድ ሺህ ብር
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ሲያሰራ ለቂ/ክ/ከ/ወረዳ 03 አስተዳደር ጽ/ቤት ብሎ ማሰራት ይኖርበታለል፡፡
አድራሻችን፡– አጎና ሲኒማ ፊት ለፊት ከያሬድ ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ
መስቀል ፍላወር አጠገብ ወረዳ 03 አስተዳደር ጽ/ቤት ህንፃ
ለተጨማሪ መረጃ ፡– በስልክ ቁጥር 0114168227
በቂርቆስ ክፍስ ከተማ የወረዳ 03
አስተዳደር ፋይናንስ /ጽ/ቤት