የጨረታ ማታወቂያ
የሾኔ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪል ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የሥልጠና መሣሪያዎችን ማለትም
- ለ ICT
- ለBar Bending & Concreting
- ለBuilding Electrical Installation
- ለMasonry
- ለSanitary Installation
- ለGMFA (General Metal Fabrication Assembly)
- ለGarment
- ለSurveying
ከላይ ለተገለፁት ለሥልጠና ዘርፎች የሚሆኑ የሥልጠና መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በዚህም መሠረት ከላይ የተዘረዘሩትን የሥልጠና መሣሪዎች መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ድርጅት ወይም ግለሰብ
- በሥራ ዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት
- የ VAT ተመዝጋቢ የሆነ/
- የንግድ መለያ ቁጥር ያለው
- የአቅራቢ ምዝገባ ወረቀት ያለው
- የጨረታን ሰነድ ከሃድያ ሾኔ አስተዳደር ከተማ የሚገኘው በኮሌጁ ቅጥር ግቢግ/ ፋ/ ዳይሬክቶሬት 12/4/2013 አም እስከ 30/04/2013 አም ድረስ በብር አንድ መቶ 100.00 በባንክ በመክፈል መግዛት ይቻላል
- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ብር 5000 (አምስት ሺህ) ብር ብቻ CPO ማስያዝ አለበት
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃ ኮሌጁ ድረስ ማምጣት አለባቸው
- የጨረታው ሰነድ እስከ 30/04/2013 አም 11፡30 ድረስ ቴክኒክና የዋጋ ፖስታ ተለይቶ መቅረብ አለበት
- ጨረታው በ 30/04/2013 አም 11፡30 ታሽጎ በ በ30/05/2013 አም ከጥዋቱ 3፡00 ሰአትተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
ማሳሰቢያ፤
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በበከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0912083427/ 0916152510
በሃድያ የሾኔ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪል ኮሌጅ