የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስ/ደ/የስ/ ሂደት ለ2013 ዓ/ም በጀት ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች
- ሎት 1 የደንብ ልብስና ጫማ
- ሎት 2 አላቂ የፅህፈትና የትምህርት እቃዎች
- ሎት 3 የፅዳት እቃዎች
- ሎት 4 የኤሌክትሮኒክስና የኤሌትሪክ እቃዎች
- ሎት 5 የስፖርት ትጥቅና የስፖርት እቃዎች
- ሎት 7 የሰነድ መያዣ ቦርሳ
- ሎት 8 የቢሮ መቀመጫ ወንበሮች
- አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል:: የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎችን ይጋብዛል::
- ከመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ወይም ከፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማትቢሮ የተሰጠ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ በዘርፉህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ተጨማሪእሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥርማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች በዝርዝር ዋጋቸውንና የጨረታ ማስከበሪያ 2000.00(ሁለት ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ከላይ በተገለጹትአስፈላጊ ከሆኑት ህጋዊ ሰነዶች ፎቶ ኮፒ ጋር ተያይዞ በሰም በታሸገፖስታ ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ በትምህርት ቤቱፋይናንስ ቢሮ በግንባር በመቅረብ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች በዝርዝር ካቀረቡት እቃዎች ናሙናየሚያስፈልጋቸውን የእቃ አይነቶች ጨረታው ከመከፈቱ በፊትማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10ተከታታይ የስራ ቀኖች የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር)በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል መውሰድይችላል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛውቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት ይከፈታል::
- ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸውን እቃዎችከአጠቃላይ 10% የውል መስከበሪያ በማስያዝ ከት/ቤቱ ጋር የግዢውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ፡- የት/ቤቱ አድራሻ በን/ስ/ላ/ክ/ ከተማ ወረዳ 08ከንፋስ ስልክ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ፊት ለፊት ይገኛል::
- ስልክ ቁጥር 011-4-70-70-65/011-8-2902-62
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንፋስ ስልክ ክፍስ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በስብስቴ
ነጋሲ ያመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት