ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 29/13
የሴ/ብ/ክ/መንግስት ቴክ/ሙ/ት/ሥ/ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ የተለያዩ ኤሌከትሮኒስ ዕቃ ለኮሌጁ ማዕከላትና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒስ Desk Computer, Laptop Video camera e.t.c ለመግዛት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆነም በንግድ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ VAT ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸውን የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ ኣለባቸው
- ተጫራቾች ለመጫረት የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 4% የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒ ኦባንክ ጋራንት ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፣
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን /ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን
- ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ድረስ ሰነዱን ከቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ ግዥ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 11 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ፕሮፎርማ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና የፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዶችን ቴከኒክ አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በሰም በማሸግና ሲፒኦ/ባንክ ጋራንት በቴክኒካል ኦርጅናል ዶክሜንት ውስጥ በመክተትና አጠቃላዩን በአንድ ፖስታ በማሸግ በቢሮ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ቢሮ ግዥ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 11 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- የጨረታውን ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጎ። በዕለቱ 9፡05 ሰዓት ተጫራቶች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ ግዢ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 11 ይከፈታል። ነገር ግን 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን ሳጥኑን የማሸጉም ሆነ የመክፈቱ ሥነ–ሥርዓት የሚከናወነው በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይሆናል፡፡
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ መሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡– ሀዋሳ መስቀል አደባባይ ፊት ስፌት መናኃሪያ ሌዊ ሆቴል እና ከሳውዝ ስታር ሆቴል መካከል ነው::
ለበለጠ መረጃ ፡– በስልክ ቁጥር፡-0462121109
በሲ/ብ/ክ/መንግስት የቴክ/ሙ/
ት/ስ/ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ