የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋ/ኢ/ል/ቢሮ ብርድ ልብስ ፣ አንሶላ ፣ ትራስ ፣ እስፖንጅ ፍራሽ ባለ 1 ሜትር ውፍረት ከ20 ሳ.ሜ በላይ በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል