በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::
በዚሁ መሠረት፤
- በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው፤ የዘመኑን ግብር የገበረ
- የቫት /VAT/ ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ያለው
- የግብር ከፋይ TIN መለያ ቁTir ያለው
- የዕቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከተራ ቁTir 1 -4 የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ) ብቻ ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ቢሮ ቁTir 112 በመክፈል ሠነዱን መውሰድ ይቻላል::
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ CP0 ብር 12,000 በጠቅላይ ፍርድ ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የፋይናሻል ዶክመንት ኦርጂናል1 እና 2 ኮፒ በተለያየ በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል1 እና ኮፒ1 በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ከ15 የስራ ቀናት በኋላ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች / ህጋዊ ወሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ከሆነ / የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ዕቃውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ መጋዘን ማስገባት ይኖርበታል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት የጨረታ አሸናፊነቱ በማስታወቂያ ይገለጻል ::
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
- ለበለጠ መረጃ ጊዚያዊ ስልክ ቁTir 0934722640
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት
ጠቅላይ ፍርድ ቤት