Cleaning and Janitorial Equipment and Service / Computer and Accessories / Equipment and Accessories / Garments and Uniforms / Office Furniture / Office Machines and Accessories / Spare Parts and Car Decoration Materials / Stationery / Textile / Tyres & Battery

የሰዴን ሶዶ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2013 የበጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ ፣ የጽህፈት መሣሪዎች ፤ የጽዳት ዕቃዎች ፤ ቋሚ የቢሮዕቃዎች (ፈርኒቸር) ፤የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ጎማና እስፔርፓርትየመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መመሪያ(ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ)

ግዢ ጨረታ ቁጥር 002/2013 ዓ.ም

የሰዴን ሶዶ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2013 የበጀት ዓመት የተለያዩ

 • የደንብ ልብስ፣
 • የጽህፈት መሣሪዎች ፤
 • የጽዳት ዕቃዎች ፤
 • ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) ፤
 • የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
 • ጎማና ስፔርፓርት የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህበታች የተገለፁትን መመሪያ በመከተል እና ከዚህ ጋር ተያይዞበቀረበው ገጽ ዝርዝር ዕቃዎች መሠረት ተጫራቾች ይህንን የጨረታመመሪያ አከብረው እንዲካፈሉ እናሳውቃለን ።
 1.  ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል ህጋዊ የንግድ ፍቃድያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የንግድ ምዝገባምስከር ወረቀት የላቸው፤ ተጨማሪ እሴት ታክስቫት) እና የቲን ተመዝገቢ ስለመሆናቸው ማስረጃማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡
 2. ተጫራቾች በጨረታ ተካፋይ መሆን የሚፈልጉት ለምን .ለምን ዓይነት ዕቃ እንደሆነ በሰነዶቻቸው ላይ በትክክልለይተው መፃፍና ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።በአንድ ተመመሳሳይ ዕቃ ዓይነት ከአንድ በላይ ከሆነለምሳሌ የፕሪንተር ወረቀት ብዙ ዓይነት ስለሆነ ለመሙላትቦታው ስለማይበቃ በቅጹ በስተመጨረሻ ባለው ክፍት ቦታላይ የዕቃው ዝርዝር በመሙላት መቅረብ ይቻላል ።
 3. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም በሌላምበሚመለከታቸው ፈቃድ ሰጪ አካላት አቅራቢዎች ዝርዝርየተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው።
 4. ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲደረጃ የተሰጣቸው መሆን አለባቸው ::
 5. ተጫራቾች የሚጨረቱበትን የዕቃ ስም ሞዴል (BrandName) የተመረተበት ሀገር መግለጽ ይኖርበታል።
 6. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታውሰነድ ላይ የተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታ መለወጥ ወይምመሻሻል ወይም ጨረታውን ትቻለው ማለት አይችልም።
 7. ጽ/ቤታችን የሚያጫርታቸው ዕቃዎች ብዛት እንደአስፈላጊነታቸው በመጨመር ወይም በመቀነስ ወይምከውስጡ በመተው ማዘዝ ይችላሉ ።
 8. . ባሸነፈባቸው እቃዎች አቅራቢው ድርጅት በራሱ ትራንስፖርትእስከ መ/ቤቱ በማምጣት ገቢ ያደርጋል ።
 9. የሚገዙ ዕቃዎች ናሙና (ብራንድ ኔም )መሰረት ተሞልቶካልቀረበና ማንኛውንም አይነት ስህተት ሲፈጸምሀላፊነቱ የአቅራቢው ድርጅት ነው ።
 10. ተጫራቾች ሚያቀርቡት እቃዎች አይነት ወይም ናሙናዘወትር በስራ ሰዓት በመ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 4 ድረስማቅረብ አለባቸው ::
 11. ተጫራቶች አሸናፊ የሆኑባቸውን እቃዎች ጭኖ ለማቅረብከጽ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማሉ።
 12. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 4000 (አራት ሺህ ብርብቻ) ባባንክ በተመሰከረለት (CPO) ማስያዝ አለባቸው።
 13. . በጨረታው የተሸነፉትም ተሸናፊነታቸው እንደተረጋገጠለጨረታ መስከበሪያ ዋስትና የስያዙት (CPO) ወዲያውኑይመለስላቸዋል ::
 14. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን እና ሙሉአድራሻቸውን በትክክል ጽፎ ማህተም በየገጹ በማድረግመፈረም አለባቸው ።
 15. ለጨረታ የሚቀርበው ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለው ሆኖ በጉልህመጻፍ ይኖርበታል ።
 16. ተጫራቶች ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መጫረትይችላሉ:: ሆኖም ለአንድ አይነት ዕቃ ከተጠየቀው ብዛት አሳንሶማቅረብ አይችልም ::
 17. አሸናፊዎች በሚገቡት ውል መሰረት ለመፈጸምለውል ማስከበሪያ ያሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስርበመቶ) በ(CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል ::
 18. ከዚህ በላይ በተገለጸው መሠረት ተጫራቾች የጨረታ ግዴታባይወጡ ወይም ውሉን በአግባቡ ሳይፈጽሙ ሲቀሩ ለውልማስከበሪያ ዋስትና የተያዘው (CPO) ለጽ/ቤቱ ገቢ ይሆናል::
 19. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰኣት እስከ ጥቅምት18/2013 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ በሰዴን ሶዶ ወረዳፍ/ቤት ቢሮ ቁ. 4 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድመቶ ብር / ብቻ በሰዴን ሶዶ ወረዳ ፍ/ቤት በመክፈል ሰነዱንመግዛት ይችላሉ።
 20. ጨረታ በጋዜጣ ላይ ከወጣ ጀምሮ ጥቅምት18/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ከቀኑ በ6፡20 ሰዓትበመስሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ በመቅረብ ለዚህ በተዘጋጀየጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል:: በዚሁዕለት ከቀኑ 6፡30 ታሽጎ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይምህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽ ቤቱ ይከፈታል:: ሆኖምባለቤቱ ወይም ህጋዊ ውክሉ ባልተገኙበትም ይከፈታል ። ነገርግን ህጋዊ ወኪልና የሌለው ሰው ምንም ዓይነት ጥያቄ ወይምሀሳብ ማቅረብ አይችልም ::
 21.  የጨረታ ሰነዱ በሠዓቱ ካልገባ ተቀባይነት የለውም ::
 22. የጨረታውን ሂደት ለማሰነከልና ሁከት ለመፍጠርሙከራየሚያደርጉ ተጫራቾች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታውታግደው ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለጽ/ቤቱገቢ ይሆናል:: በተጨማሪም ለወደፊቱ በሌላ ጨረታ ላይእንደይካፈሉ ይደረጋል፡
 23. ተጫራቾች ከሙስነ ና ከስነ- ምግባር የጽዱ መሆንይኖርባቸዋል። ለዚህ በተዘጋጀ ፎርም በመሙላትፈርመው ከዚህ ሰነድ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
 24. በመንግስት ግዢ እንደይሳተፉታግደው የነበሩ ተጫራቾች ከሆኑየታገዱበትን ጊዜ ማጠናቀቃቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብይኖርባቸዋል 
 25. የጨረታ ግምገማ ዘዴ የዕቃው ጥራትና የቀረበው አነስተኛ ዋጋይሆናል።
 26. ከግዢ ጋር በተያያዘ ማንኛውንም መረጃ ዌብሳይት ስለሌለንበሀርድ ኮፒ መቅረብ አለበት።
 27. የጨረታው ሠነድ ኦርጅናልና ኮፒው ለየብቻ በሰም በታሸገኤንቨሎፕ ማስገባት አለበት።
 28. የጥቃቅንና አነስተኛ ማይክሮ ኢንተርፕራይዝ ለውድድርየሚቀርቡት የዘመኑን ሂሳብ ኦዲት አስደርገው ማስረጃ መቅረብየሚችሉ መሆን አለባቸው::
 29. . የጥቃቅንና አነስተኛ ማይክሮ ኢንተርፕራይዝ የጨረታማስከበሪየ ብር 4000 (አራት ሺህ(አራት ሺህ ብር ብቻ )በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ማስያዝ አለባቸው:: ሆኖም ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማሉ።
 30.  በጨረታው ሂደት ላይቅሬታ ያለው ተጫራች የጨረታውአሸናፊ ከታወቀበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀን ውስጥ ለመ/ቤቱ ኃላፊቢሮ ቁ6 ቅሬታውን ማቅረብ ይችላል።
 31. . ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
 • ለበለጠ መረጃ አድራሻችን ከቱሉ ቦሎ ከተማ በስተ ደቡብ በኩል በ27ኪሎ ሜትር ላይ ይገኛል።
 •  ቁጥር 0113250010/ 0910922604/0910090257/ 011350046

የሰዴን ሶዶ ወረዳ ፍ/ቤትሐርቡ ጩሉሌ