የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎች ግዥ ማስታወቂያ
የሰንዳፋ በኬ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በዚሁ መሠረት፣
- Lot. Water meter (የውሃ ቆጠር)
- Lot 2 Stationary
- Lot 1. Clean material ( የጽዳት ዕቃዎች )
- Lot.4 HDPE fitting &GS fitting
- Lot 5 pipe Wreanch & pipe treader
- Lot 6 unform ( ደንብ ልብስ)and
- Lot 7 Tire and tub
- Lot 8 Desktop Computer & Lap top Computer
- በተጠቀሱት የንግድ ዘርፎች ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ፡፡
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው::
- የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና በግብር አስገቢው ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ከሰንዳፋ በኬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቢሮ ቁጥር 4 በመምጣት የማይመለስ ብር 200 ከፍለው መውሰድ ይችላሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (bid bond) 1%ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሠነዱን በመግዛት ዋጋ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በሰንዳፋ በኬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚህ ለተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በ16ኛ ቀን ከሰዓት 7፡30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 8:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀናት ቅዳሜና ዕሁድ /በዓላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል:
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭከአገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው:: ተጫራቶች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 0116860286 /0116860068 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የሰንዳፋ በኬ ከተማ መጠጥ ውሃና
ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት