Construction Machinery / Construction Machinery and Equipment / Machinery and Equipment / Vehicle

የሰበታ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ዶዘር ፤ ባኮ ሎደር እስክፕ ሎደር እና የደረቅ ቆሻሻ ማንሻ ኮመፓ ክተር ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሰበታ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት 2013 በጀት ዓመት ለከተማው አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ

 • ባኮ ሎደር እስክፕ ሎደር እና የደረቅ ቆሻሻ ማንሻ ኮመፓ ክተር ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶች ጨረታውን መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

ተጫራቾች ማሟላት ያሰባቸውን መስፈርቶች

 1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የታደሰ እንዲሁም የሚፈለግባቸውን የመንግስት ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸው በቂ ማስረጃ (የግብር clearance)ማቅረብ የሚችሉ፡
 2. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በኦሮሚያ ሕብረት ስራ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000010960596 ሰበታ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) ገቢ በማድረግ የገቢ ደረሰኝ ከሰበታ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን 01 ቅርንጫፍ /ቤት ደረሰኝ በማስቆረጥ ከሰበታ ከተማ /// /ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት ማለትም ከሰኞ እስከ ዓርብ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
 3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00(ሃያ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት CPO በሰበ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት ስም ሰማዘጋጀት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 4. ተጫራቾች ሰነዱን ከገዙ በኋላ የሚያከራዩበትን ዋጋ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ መሆኑን፤
 5. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል እንዲሁም ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ ቫትን (15%) ያካተተ ወይም ጨምሮ መሆን አለበት፡፡
 6. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ነዳጅንና ሌሎች ተዛማጅ ወጭዎችን በተጫራቹ ድርጅት የሚሸፈን መሆኑን በማወቅ ዋጋ መሙላት ይኖርበታል፤
 7. ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ ማሽነሪዎችን በራሳችሁ ወጪ መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው ቦታ (ሥራ የሚሠራበት ቦታ) ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 8. ተጫራቾች ለመኪናዎች ኪራይ ለደረቅ ቆሻሻ ማንሻ መኪናዎች ከከተማው አስተዳደር ቀበሌዎች እስከ ቆሻሻ መጣያ ጣቢያ ድረስ ያለውን ርቀት በአካል ተገኝተው በማየት ዋጋ መስጠት አለባቸው፡፡
 9. ተጫራቾች በጨረታው ላይ የሚያቀርቡት ማሸነሪ ደረጃውን የጠበቀ ሆኖ የባለቤትነት ማስረጃ ሊብሬ ወይም ህጋዊ የኪራይ ውል ከነመሉ ተያያዥ ማስረጃ (ዶክመንት) ጋር አያይዞ ከተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
 10. የጨረታው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስ 15 11፡30 የስራ ቀናት ድረስ ሰነዱ የሚሸጥ ሆኖ በ16ኛው ቀን፣ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በተጠቀሰው ቀን 430 የሚከፈት ይሆናል።
 11. ከላይ የተገለጸው የመክፈቻ ቀን በዓል ወይንም የሰንበት ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በቀጣዩ የስራ ቀን ይሆናል፡፡
 12. ተጫራቾች ኪራይ የሚያቀርቡት ማሽነሪ አዲስ ሞዴል 2012 ወደዚህ መሆን አለበት
 13. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 0113384292/011338259

የሰበታ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ //ቤት