Anywhere Posted on August 1, 2020 Login to bookmark this Tender Sekota City Administration Finance And Economic Environment Development Bureau ሃገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ቋሚና አላቂ እቃዎችን ማለትም ኤሌክትሮኒክስ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ ህንጻ መሳሪያና የደንብ ልብስ፣ የፈርኒቸር ውጤቶች፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የህትመት ስራዎች እና የሙዚቃ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች  መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል። ከሚያቀርቡት /ከሚወዳደሩበት እቃ ጋር የተዛመደ፣ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው። የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፣  የግዥ መጠኑ ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺ ብር/ እና በላይ ከሆነ እንዲሁም ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎቹ የገንዘብ መጠን ሳይኖረው ማንኛውም ተጫራች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረታቸው ሰነዳቸው […]

This content is restricted to site members. If you are an existing user, please log in. New users may register below.

Existing Users Log In
   
New User Registration
*Required field