ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ -03 የረጲ የጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2013 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን ማለትም
- ሎት 01 አላቂ የትምህርት እቃዎች፣
- ሎት 02 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣
- ሎት-03 መፅሀፍ እና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣
- ሎት-04 እድሳት እና ጥገና እቃዎች ፣
- ሎት 05 የደንብ ልብስ፣
- ሎት-06 አላቂ የፅዳት እቃዎች ፣
- ሎት-07 ማሽነሪ፣
- ሎት 08 ቋሚ ዕቃዎች፣
- ሎት-09 የቢሮ ማሽነሪ ጥገና ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ስለዚህ፡-
- በመንግስት እቃ አቅራቢነት ተመዝግቦ የምስክር ወረቀት ያለው።
- ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ለተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቶች የጦረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00/ሃምሳ/ብር በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በኮ/ቀ/ክ/ከ ከድሮው ወረዳ 03 100ሜ አለፍ ብሎ በረጲ የመጀደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር -07 ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በላይ በተጠቀሰው የቢሮ ቁጥር በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን ናሙና ወይም ሰነድ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
- አንዱ በሰጠው ዋጋ ላይ ሌላው ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም።
- ገዢው በአካል የሚገዛውን እቃ እስከ 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል::
- ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡትን ሰነድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00/አምስት ሺህ/ብር በጥሬ ወይም በሲፒኦ ተጫራቶች ማስያዝ ይኖርባቸዋል።አሸናፊው ከታወቀ በኋላ ለተሸናፊዎች ያስያዝዩት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለሳል።
- ለአሽናፊ ተጫራቾች በሰነድ ውስጥ የተመለከተውን ጊዜ ገደብ ውስጥ ማለትም እስከ 10 ተከታታይ ቀን ድረስ ቀርበው የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ አሰርተው ውል መዋዋል አለባቸው።
- ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 ተዘግቶ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
- የእቃው ማስረከቢያ ቦታ በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ሰረጲ የመጀ/ደ/ት/ቤት ንብረት ክፍል ይሆናል
- በሚቀርበው በመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ የድርጅቱ ሃላፊ ስምና ፊርማ፣ የድርጅቱ አደራሻ፣ የድርጅቱ ኦርጅናል ማህተም እና የስልክ ቁጥር መኖር አለበት።
- ት/ቤቱ ተገቢ ነው ብሎ ካመነበት ከጨረታው አሸናፊ ድርጅት ጋር እስከ 6 ወር ድረስ ውሉን ቢያድስም ባያድስም የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የእቃ ማጓጓዣ አሸናፊው ድርጅት ይሸፍናል።
- ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በመሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አድራሻ፡- በኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 03 የረጲ የመጀ/ደ/ት/ቤት ርዕሰ መምህር ቢሮ ሲሆን
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 011-3-69-40-40 0113-69-3994
በኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 03 ማዕከል የረጲ የመጀ/ደ/ት/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርትና ስልጠና ፅ/ቤት የረጲ የመጀ/ደ/ት/ቤት