የረጲ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Tender
< Back

የረጲ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ

የረጲ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በቁጥር R/RG/B/M/504/12 በ18/7/2012 ዓ.ም በተጻፈልን ደብዳቤ መሠረት በ2012 ዓ.ም በተያዘ በጀት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ማለትም፡

 1.  Ahuja Dj Speaker Box 1000 Watts 
 2. Ahuja aud 101xlr wireless Microphone
 3. Ahuja aud 101xlr wired microphone 
 4. Sony VPL-Dx221 Projector 
 • Projector model VPL Dx221 
 • Technology 3LCD 
 • Brightness 2800 
 • Contrast ratio 4000:1 
 • Projection 3LCD 
 • Native Resolution XGA(1024×768) 
 • Max Resolution 1600*1200 

 5. Type Yamaha EMX501C 1000 Watt Powered Amplifier 

5.1 MA-3000KIL 750W Karaoke Mixing Amplifier 

5.2 Mackie Profx 12v2 12-Channel compact mixer 

5.3 BEHERNGER 12ENYX 1202Fx 

 6. Video Camera Sony 

6.1 Sony pxyx160 full HD hand held camcorder (Black) 

 •  Three 1/3 (Exmorcms Sensor). 
 • XAVC Intra & Long GOP Code CS 
 • MPEG HD 422 AVC HD & DV Code CS
 • Glens with 25xOptical 200m
 • Electronic Variable ND filter 
 • Item part number PXWX 160. 

6.2 Video Camera Panasonic 

 •  1/3 1 Inch BSL MOS Sensor
 • Built in LED Video light aprox 3001x(1.0m). 
 • Optical 20x200m 
 • 5 Axis HYBRID 0.1.S.t 
 • Dual SD Card
 • Epson Projector 

7.VS 350XGA 3LCD Projector በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 

 በዚሁ መሠረት፡

 1.  በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው/ላት/፡፡ 
 2. የዘመኑን ግብር የከፈለች/ የሥራ ፈቃድ ያሳደሰ/ች/፡፡ 
 3. የዘመኑን ግብር ስለመከፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ትችል/፡፡
 4. ሲፒኦ ባንክ 10,000 (አስር ሺህ ብር ማስያዝ የምችል/ትችል/፡፡ 
 5. አሸናፊ የሆነ ግለሰብ ወይም ድርጅት ዕቃውን እስከ ቦታው ድረስ ማቅረብ የምችል/ትችል/፡፡ 

 ከተ/ቁ 1-6 የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ ተጫራቾች ከረጴ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በመገኘት በማይመለስ 100 ብር በመክፈል በዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሠነድ በመግዛት እንድትጫረቱ እየገለጽን ጨረታው ለ15 ቀናት ተከታታይ አየር ላይ በመዋል 16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል፡፡ . 

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

መረጃ፡- 0916444677/0932460171 

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ በጌዴኦ ዞን የረጲ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት