ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ ሰ/ሸ/ዞን በመ/ማም/ወ/ የሞላሌ ቴ/ሙ/ኮሌጅ
- የህንፃ መሣሪያዎች ፣
- የጽህፈት መሣሪያዎች ፣
- የኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች ፤
- የኤሌክትሪካል ፣
- ኤሌክትሮኒክስ ፤
- ብረታ ብረት ፣
- ጨርቃ ጨርቅ ፣
- የአውቶሞቲቭ ፣
- ዘመናዊ ልብስ ስፌትና ፣
- የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለዚህ ከዚህ
በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁTir /ቲን ነምበር ያለው/ያላት፣
- የመወዳደሪያ ዋጋ በሎት ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፣
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከሪያ ዋስትና በሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
- የሚገዙ ዕቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል፣
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 35 /ሰላሳ አምስት ብር/ብቻ በመክፈል ከሞላሌ ቴ/ሙ/ኮሌጅ የግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁTir 4 ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሞላሌ ቴ/ሙ/ኮሌጅ የግ/ፋ/ን/አስ/ ቡድን ቢሮ ቁTir 4 በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጐ በ4:30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን ነገር ግን 16ኛው ቀን በዓል፣እሁድ ቅዳሜ ላይ ከዋለ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጐ 4፡30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ለአሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ እንደተገለፀለት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከሪያ በማስያዝ ውል ፈጽሞ ዕቃውን በሞላሌ ቴ/ሙ/ኮሌጅ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ በጨረታው ያላሸነፉ ተጫራቾች አሸናፊው ውል ከፈፀመ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያቸው የሚመለስ ይሆናል፡፡
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁTir ፡– 011 622 0430/0459 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በአብክመ ቴክኒክና ሙያ
ቢሮ የሞላሌ ቴክኒክና
ሙያ ኮሌጅ