ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የምዕ/ጐጃም ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብ/መምሪያ በስሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችንማለትም
- ሎት 1. ብትን ጨርቅ፣
- ሎት 2 የወንድና የሴት የተዘጋጁ አልባሳቶች፣
- ሎት 3 የወንድና የሴት ቆዳጫማዎች፣
- ሎት 4. የወንድና የሴት ኘላስቲክ ቦት ጫማዎች፣
- ሎት 5. የስፖርት ትጥቆች፣
- ሎት 6. የቀላል ተሽከርካሪመኪናዎች መለዋወጫ 1 ዓመት የሚቆይ ኮንትራት ግዥ/ እና
- ሎት 7. አላቂና ቋሚ የጽህፈት መሳሪያዎችን ህጋዊ አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶችየሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል::
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው
- የግዥው መጠን ከብር 200 ሺህ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡመሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች ከዚህ ጋር በተያያዘው የዋጋ መሙያ መሰረት ዋጋ በመሙላት ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋርማቅረብ አለባቸው::
- በጨረታው አሸናፊ ሆኖ የሚመረጠው በቀረበው ዝርዝር መሠረት በእያንዳንዱ ሎት በጥቅል ድምርዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበው ድርጅት ይሆናል:: በጥቅል ድምር አሸናፊ ለሚለይባቸው እቃዎች ለአንድም እቃዋጋ አለመሙላት ከጨረታ ውድድር ውጭ ያስደርጋል::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 13 በመሄድ ለሁሉም ሎቶች የመጫረቻ ሰነድእያንዳንዳቸውን በ50 ብር ገዝተው መጫረት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት እቃ ጠቅላላ ዋጋውን 1 በመቶበባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና በምዕ/ጐጃም ዞንገ/ኢ/ትብ/መምሪያ ስም ማስያዝ አለባቸው::
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጂዎች በማድረግበጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ምዕ/ጐጃም ዞን ገ/ኢ/ትብ/መምሪያ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በስራሰዓት ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማስገባት የኖርባቸዋል::
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትበምዕ/ጐጃም ዞን ገ/ኢ/ትብ/መምሪያ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ይከፈታል:: እለቱ ቅዳሜ እና እሁድወይም ህዝባዊ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል::
- . በጨረታው አሸናፊ የሆነ አቅራቢ የውል ማስከበሪያ የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ በባንክ በተረጋገጠየክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና ማስያዝ እና እቃዎችን ምዕራብ ጐጃምዞን ገ/ኢ/ትብ/መምሪያ ንብረት ክፍል ድረስ የማጓጓዣ ወጭ ችሎ ማ ስረከብ አለበት::
- መ/ቤቱ 20 በመቶ መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል:: የተሻለ ዘዴ ካገኘም ጨረታውን በሙሉ ወይምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- . በማስታወቂያው ላይ ያልተገለፁ ነገሮች ቢኖሩም በግዥ መመሪያው መሰረት ተፈፃሚ ይሆናሉ::
- ተጫራቾች የዕቃዎችን ናሙና ምዕ/ጐጃም ዞን ገ/ኢ/ትብ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 26 ቀርበው ማየት ይችላሉ::
- ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ምዕራብ ጐጃም ዞን ገ/ኢ/ትብ/መምሪያ በአካል በመገኘት ወይም
በስልክ ቁጥር 058 775 08 95/888 በመደወል ማብራሪያ መቀበል ይችላሉ::
የምዕ/ጐጃም ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብ/መም ሪያ