ግልፅ /የብሔራዊ/ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2013
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ፅ/ ቤት ወረዳ 10 ስር የሚገኘው የምዕራፍ የመ/ደረጃ ት/ቤት ለ2013 ዓ.ምበጀት ዓመት በመንግስት ግዥ መመሪያ መሰረት ለት/ቤት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የትምህርት መገልገያ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪ ዋስትና |
ተ.ቁ |
ሎት |
|
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና |
1 |
የደንብ ልብስ/6211/ |
ሎት 1 |
3050 |
5 |
ሎት 5 |
የጥገና ዕቃዎች/6244/ |
1000 |
2 |
አላቂየፅ/መሳሪያ/6212/ |
ሎት 2 |
1000 |
6 |
ሎት 6 |
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ |
145 |
3 |
አላቂ የፅዳት ዕቃዎች/6218 |
ሎት 3 |
1583.27 |
7 |
ሎት 7 |
የእጅ መሳሪያ/6219/ |
300 |
4 |
ለት/ት መሳሪያዎች/6215/ |
ሎት 4 |
600 |
8 |
ሎት 8 |
ለህትመት/6213/
|
300 |
|
|
|
|
9 |
ሎት 9 |
ለቋሚ ዕቃዎች/6313/ |
2500 |
ስለዚህ የሚከተሉትን መመሪያዎችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነዶችን የማይመለስ ብር 100/ አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ምዕራፍ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ 55 መውሰድ ትችላላችሁ ።
- የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችልና የዘመኑን ግብር የከፈለ
- የቫት /እሴት/ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- በዘርፉ የተሰማሩበትን ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፡
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ የቫትን ጨምሮ በገዙትሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ማስፈርና በመጨረሻው ቦታ ላይ ፊርማ፣ ማህተም ማኖር እና በ2 ኮፒ ኤንቨሎፕ አሽገው ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኘውን ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10 ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ በማስያዝ የግዥ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል ።
- አሸናፊ ድርጅት የትራንስፖርት ወጪ በራሳችሁ እስከ ት/ቤቱ ንብረት ክፍል /ስቶር/ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር ) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለዚህ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በወጣበት በ10ኛው ቀን በ8፡00 ሰአት