ማረሚያ
አርብ ሐምሌ 17 ቀን 2012 ዓ.ም የወጣው የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ቀን በተራ ቁጥር 7 ላይ የተጠቀሰው በ36ኛው ቀን የተባለው በስህተት ስለሆነ የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ በ16ኛው ቀን ተብሎ ይነበብ፡፡