ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
001/2013
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ስም/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
- ጫማ፣ ብትን ጨርቅ ፣
- የተዘጋጁ ደንብ ልብስ፣
- የመኪናና የሞተር ጎማና ከመናዳሪ እና
- የእንስሳት መድሃኒትና የህክምና መስጫ ቁሳቁስና
- የሞተር ጥገናና
- ሰርቪስ የእጅ ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ነምበር፤ የቫት ሰርተፍኬት እና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ሰርተፍኬት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ አረርቲ ከተማ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ50.00 /ሃምሳ ብር መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታው ሰነድ ሳጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡15 የሚከፈት ይሆናል። የጨረታ ሰነዱ ሳጥን የሚከፈትበት ቀን በበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 022-223-02-93/ 022-223-00-17 በመደወል ይጠይቁ ::
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ
ትብብር ዋና ጽ/ቤት የግዥ ንብረት
አስተዳደር ቡድን