ማስተካከያ
የምስ/ጎጃም/ዞን ማቻከል ወረዳ ገ/ኢ/ት ጽ/ቤት ታህሳስ 12 ቀን 2013 ዓ/ም በወጣው በድጋሚ ግልጽ ጨረታ ላይ በተራ ቁጥር 6 ላይ ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የግንባታ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 140 /አርባ ሽህ/ ተብሎ የተፃፈው በስህተት ስልሆነ ብር 140,000 /አንድ መቶ አርባ ሽህ ብር / በማለት እንዲነበብ አንገልፃለን፡፡
ማቻከል ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት